Announcement በቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ተካሂዷል!!

በቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ተካሂዷል!!

19th August, 2025

ቀን ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም:- ቂ.ማ.ኮ

በቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር ተካሂዷል!! 

"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሃሳብ በሚካሄደው በዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በሀገር አቀፍ ደረጃ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኞች ይተከላሉ። 

በዚህም የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የኮሌጁ ሰራተኞችና  እና አመራሮች በጋራ በመሆን የችግኝ ተከላ መረሃ ግብር አካሂደዋል::

ዛሬ በመላው ሀገሪቱ 700 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሀግብር እየተከናወነ ይገኛል።

የህዝብ ግንኙነትና የኮሙኒኬሽን የስራ ክፍል!!

.

Copyright © All rights reserved.

Created with