በኮሌጁ የስልጠናና አካዳሚክ ጉዳዮች በኩል ለኮሌጁ ለተመራቂ ሰልጣኞች ሰልጣኙን የሚያግዙ Communication and networking skills ላይ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል :: ስልጠናው የግንኙነት እና የኔትወርክ ክህሎቶች ሙያዊ ግንኙነቶችን ለመገንባት ወሳኝ በመሆኑ እነዚህን ችሎታ በማዳበር፣ በአደባባይ መናገር ሰልጣኙ ከሌሎች ጋር የመገናኘት እና ሙያዊ ግቦችን ለማሳካት ያላቸውን ችሎታ በእጅጉ የሚያሳድጉበት ነው ። በተጨማሪም ስልጠናው ስራዎችን ማፈላለግ ጀምሮ ፤ የስራ ማስታወቂያ እንዴት ያነባሉ የሚለውን ክህሎቶችን ከስራው ተፈላጊ ችሎታ ጋር በማጣጣም መደበኛ መሠረታዊ የሚባሉ ክህሎቶችን ተላብሰው ለሥራ ዝግጁ እንዲሆኑ የሚያግዝ ሥልጠና ነው ::
.