Announcement ለኮሌጁ ማኔጅመንት እንዲሁም የስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎችና አስተባባርዎች በE -School System የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል ::

ለኮሌጁ ማኔጅመንት እንዲሁም የስልጠና ዘርፍ ተጠሪዎችና አስተባባርዎች በE -School System የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጥቷል ::

15th July, 2025

E-School system የሚያመለክተው የትምህርት ተቋም ወይም ሥርዓትን በዋናነት ኦንላይን ወይም ዲጂታል መድረኮችን ለመማር እና ለማስተማር የሚጠቅም በመሆኑ በዚህም ኮሌጁ አጠቃላይ የስራ ሂደቱን ዲጂታላይዝድ ለማድረግ የ E-School system በመጠቀም በዋናነትም ሰልጣኞች በኮሌጁ እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ መረጃ ከመስጠት በተጨማሪም አሁን ያለውን የሥልጠና እና የትምህርት ሥርዓት ለማቀላጠፍ የ E-School system በኮሌጁ ተግባራዊ ለማድረግ ወደ ስራ የሚገባበትን አቅጣጫ አስቀምጠዋል ።


.

Copyright © All rights reserved.

Created with