Announcement ነሃሴ 12 2017 አዲስ አበባ

ነሃሴ 12 2017 አዲስ አበባ

19th August, 2025

ነሃሴ 12 2017 አዲስ አበባ

በአዲስ  አበባ  ከተማ አሥተዳደር  የስራና ክህሎት  ቢሮ የቂርቆስ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ የ2018 ዓ/ም እቅድ  በኮሌጁ ዲን በአቶ ፍቃዱ ፈንታየ አማካኝነት  የቀረብ ሲሆን የቀረበውን እቅድ ለሚመለከታቸው የስራ ክፍሎች የማውረድ /ካስኬድ / በማድረግ በይፋ ወደ ትግበራ ተግብቷል:: በእለቱ  ወርቃማ ሠኞን ማስጀመሪያ  መርሀ ግብር ውይይት  የተደረገ ሲሆን  ውይይቱ  ሲጠናቀቅ በኮሌጁ ግቢ የአረንጓዴ አሻራን በማስመልከት የችግኝ ተከላ ማካሄድ ተችሏል::

.

Copyright © All rights reserved.

Created with